tadeየሰዉ ልጅ tadeክቡር ነዉ!!
የሠው ልጅ ክቡር ነዉ ድሃ ቢሆን ሀብታምhhh
ትውልዱ ሆነ ሞቱ ሀዘኑ ሆነ ደስታዉም
እውቀቱ ሆነ ችሎታው እምነቱ ሆነ ተስፋዉ!!...የአለም ነዋይ
ምናልባት የኑሮ ልዩነት ሊፈጥሩበት ይችላሉ እንጂ በአስተሳሰቡ ሆነ በሰዋዊ ባህሪው ላይ
ከሌላዉ ሰው አያሳንሱትም።
➽➽ሰዉን በሰውነቱ እንጂ ማክበር ያለብን በእውቀቱ በአለባበሱ ወይንም ባለዉ ሀብቱ መሆን የለበትም።
የትኛዉም ሰዉ ወደ እዚህች አለም ሲመጣ ገንዘብ ሆነ እዉቀት ሀብት ሆነ ጉብዝና ይዞ የመጣ የለም።
ዛሬ ያጣ ነገ ላያገኝ ዛሬ ያገኘ ነገ uሊያጣ ይችላልg
የእምዬ ዉለታ
እናቴ ከምንም ከማንም በላይ እወድሻለዉ ዘመኔን ሳልሰስት ብሰጥሽ መቼ እጠላለዉ ለእኔ የሆንሽልኝ ብናገር ባወራ ቃላት አይበቁኝም ያንቺን እማ ሰራ
Comments
Post a Comment